ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን ...
በዩናይትድ ስቴትሱ ኤሮስፔስ ኩባንያ እና በደቡብ አፍሪካ የሳይንስ ተቋም ትብብር የተዘጋጀውን የጠፈር ምርምር የትምህርት መርሐ ግብር የተሳተፉ ...
የደቡብ ሱዳን መንግሥት በሀገሪቱ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ የታሰሩ ባለሥልጣናትን እንዲፈታ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን ...
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ መድረሱን ይገልጻል፡፡ የዋጋ ንረቱ ...
በትግራይ ክልል የሚገኙ ወታደራዊ አመራሮች ትላንት በሰጡት መግለጫ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ለሚመራው ህወሓት ቡድን ድጋፍ እንደሚሰጡ ...
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዐበይት በዓላት አንዱ የሆነውና በተባበሩት መንግሥታት ...
ሜዲሲናል ማሪዋና ወይም ለህክምና አገልግሎት የሚውል እጸፋርስ የካናቢስ ቅመም ያላቸው የመድሃኒት ምርቶችን ለህክምና መጠቀም ማለት ነው። እነዚህ መድሃኒቶች ...
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ፣ "ፈረስ ቤት" በተባለች ከተማ ኅዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም የፋኖ ታጣቂዎች ፈጸሙት በተባለ ጥቃት 37 ሲቪሎች ...