በኢሬቻ ከሚቀርቡት ምስጋናዎች አንዱ፣ ‹‹ዓምና በሰላምና በጤና 13ቱን ወር አስጨርሰኸናል፤ መጪውን ዓመት ደግሞ በሰላም እንድታደርሰን ይሁን፡፡ ይህንን ለሰው ልጅና ለሁሉም ፍጥረት ብለህ የፈጠርከውን ...
ኢትዮጵያ የግብፅ ዲፕሎማትን በ48 ሰዓት ከማባረር ባለፈ የኤርትራ ዲፕሎማቶችንም አባራ የአስመራ ኤምባሲዋን በዘጋች ማግሥት፣ ግብፅና ኤርትራም ተመሳሳይ አፀፋ መውሰዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ የአፍሪካ ...
በዓለም አቀፍ ደረጃና በአገራችን የፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ ዴሞክራሲን የማንበር ሒደት በርካታ ፈተናዎችና ውጣ ውረዶችን አስተናግዷል፡፡ በተለይም በኢትዮጵያ ነባር ሁኔታ፣ ለአገሪቱ ተፈጥሮአዊ ብዝኃነትና ...
ስትራቴጂካዊ ጥቅምንም ሆነ የደኅንነት ሥጋትን ከጦርነት ወይም ከውጭ ከሚመጣ ኃይል ጋር ብቻ ማያያዝ በመሠረቱ የተሳሳተ አመለካከት ነው። ሁለቱም ከጦርነት ውጭ በሌላም መንገድ የሚከሰቱ ሊሆኑ ይችላሉ፡ ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የግብር ዘመን የማሳወቂያ ጊዜ በሚመለከት፣ የሒሳብ መዝገብ የማይዙ ግብር ከፋዮች የሚስተናገዱበት አዲስ የአሠራር ሥርዓት ይፋ ሲያደርግ፣ ...
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ለሥራ ማስኬጃ የተሰጠው 56 ሚሊዮን ብር የውሎ አበልና የመጓጓዣ ቅድሚያ ክፍያ በሰባት ቀናት ውስጥ ማወራረድ ሲኖርበት አለማወራረዱን፣ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ...
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ኢትዮጵያ ከ17 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶችን በግዥ ከውጭ አስገብታለች፡፡ ይህ በሕጋዊ መንገድ በባንኮች ሌተር ኦፍ ክሬዲት ተከፍቶ የተፈጸመ ግዥ ወይም የገቢ ...
አዲስ አበባ ከዋና ከተማነቷ በተጨማሪ የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫና የዲፕሎማሲ ማዕከል የመሆኗን ያህል በባህልና በመዝናኛው ኢንዱስትሪ ዘርፍ ከፍ ያለ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታን የሚያስገኙ እንቅስቃሴዎችም ...
የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከ2014 ዓ.ም. እስከ 2019 ዓ.ም. ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ለአገራዊ ምክክሩ ሥራ ከ3.7 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ተመድቦለት፣ ከ3.17 ቢሊዮን ብር በላይ ...
ባንኮች በራሳቸው መንገድ የሚያገኙት የውጭ ምንዛሪ ገቢ የንግዱን ማኅበረሰብ ፍላጎት ሊመልስ የሚችል በመሆነና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሚያካሂደው ጨረታ የሚያገኙት የውጭ ምንዛሪ ከአጠቃላይ ፍላጎቱ ...
የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል የትምህርት ጥራትንና ተደራሽነትን ለማስፋት የትምህርት ፈንድና ፋውንዴሽን ለማቋቋም ዕቅድ መኖሩንና ለዚህም መመርያ እያዘጋጀ መሆኑን፣ የአማራ ክልል አስታወቀ፡፡ ...
ሰኞ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም. የሰባተኛው ፓርላማ የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን ይጀመራል፡፡ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት በሚታደሙበት የጋራ ስብሰባ፣ በሪፐብሊኩ ...