AMN – መስከረም 24/2019 ዓ.ም የፌደራል መንግሥት የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን ጨምሮ ሰላምን ለማስፈን ሲሰራ የቆየ ቢሆንም፣ የህወሓት ቡድን ግን ስምምነቱን ለጊዜ መግዣነት፣ ሠራዊት ...
AMN መስከረም 24/ 2019 ዓ.ም የኮማንዶ እና አየር ወለድ ሠራዊት ለሰው ልጆች ያለውን ጥልቅ አክብሮት በተግባር ያስመሰከረ እና በበርካታ የውጊያ አውዶችም የዓላማ ጽናቱን ያረጋገጠ ነው። ባለቀዩ ...
AMN መስከረም 24/2019 የኦሮሞ ህዝብ ላለፉት ረጅም አመታት ራስን በራስ የማስተዳደር መብትን ጨምሮ ቋንቋዉ፤ ባህሉ እና እሴቶች እንዲከበርለት አጥብቆ ሲጠይቅ ቆይቷል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ይህንን ...
AMN – መስከረም 24/2019 ዓ.ም የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት መገለጫ የሆነው የኢሬቻ ሆራ አርሰዲ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ በድምቀትና በሰፊ ሕዝባዊ ተሳትፎ በድምቀት ተከብሯል። የዘንድሮው የኢሬቻ ...
AMN መስከረም 24/2019 የሆረ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀና አብሮነትን ባጠናከረ መልኩ መከበሩን የቱለማ አባ ገዳ ቱለማ ጌቱ ተሊላ ገለጹ፡፡ አባ ገዳ ጌቱ ተሊላ የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ የዘንድሮው ኢሬቻ ህብረትን በሚያጠናክር መልኩ በፍቅር እና በአንድነት ተከብሯል ብለዋል። ...
AMN – መስከረም 24/2019 ኢትዮጵያ ከ7ኛ ጠቅላላ ምርጫ በኋላ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም የኢፌዴሪ መንግስት ምስረታና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ታካሂዳለች፡ ...
AMN መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሃገሪቱን ታሪካዊ አደራ፣ ሉዓላዊነትና የሕዝቦቿን የማይበገር ጽናት በክብርና በድል አስጠብቆ ከትውልድ ወደ ትውልድ የተሸጋገረ ...
AMN- መስከረም 23/2019 ዓ.ም በሆረ ፊንፊኔ በአዲስ አበባ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ በዋለው የኢሬቻ በዓል ላይ ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመጡ ታዳሚዎች በዓሉ የአንድነት፣ የፍቅርና ...
AMN- መስከረም 23/2019 ዓ.ም “ትንሿ ኢትዮጵያ” የአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ፣ የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች መኖሪያነቷን በተግባር እያሳየች የዘንድሮውን የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔን ...
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በትላንትናው ዕለት ለምክር ቤት አባላት ባደርጉት ንግግር በቀጣይ 5 ዓመታት ”ያጠፋነውን በማረምና ያጎደልነዉን በመሙላት ስህተታችንን ከህዝብ ሳንደብቅ የትናንቱ መልካም ስራችንን ...
AMN – መስከረም 23/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የተከበረው የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ልዩ ልዩ ብሔር ብሔረሰቦች፣ የውጭ ሀገር ዜጎችና ቱሪስቶች እንዲሁም በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት “ኢሬቻ ለብሔራዊ መግባባት ” በሚል መሪ ሀሳብ በደመቀና እሴቱን በጠበቀ መንገድ መከበሩን ...
ኢሬቻ ሰላም ነው! ገዳ ስልጣኔ ነው! የኢትዮጵያ ስልጣኔ አይቀሬ ነው! እንኳን የክረምቱን አስቸጋሪ ወቅት በሰላም አሳልፋችሁ ለብሩሁ ብራ አደረሳችሁ። የክረምቱ ጨለማ አልፎ የብራዋ ጀንበር ስትወጣ ...