(ኤፍ ኤም ሲ) የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ መልካ ሀርሰዴ በአባገዳዎችና ሀደ ሲንቄዎች ምርቃት በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ “ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት” በሚል መሪ ሀሳብ ...
(ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት አሉ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ፡፡ ‎ ‎ፕሬዚዳንቱ ከአል አራቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ...
(ዶ/ር)። “7ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ የሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)ን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል። ርዕሰ ...
(ዶ/ር) ኢሬቻ ክረምቱን በሰላም አሳልፎ ወደ ብራው ላደረሰን ፈጣሪ ምስጋና የምናቀርብበት እንዲሁም ለመጻዒው ጊዜ መልካሙን የምንመኝበት በዓል ነው ብለዋል። አምባሳደሩ አክለውም በዓሉ ታናናሾች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በጉባዔው የትምጌታ አስራትን (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ዝቅትኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የኑሮ ጫናን ለመቀነስና የኑሮ ውድነቱን ለማቃለል ከዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች ጋር በትብብር እየሰራ ይገኛል፡፡ እነዚህ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል “ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል አከባበር ሥነ ሥርዓትን አባ ...
‎አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአጀንዳ ነጥቦች እና ምክረ ሃሳቦች ርክክቡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች በራሳችን ሀገር በቀል የመፍትሔ አምጭ እሴቶች ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተሳታፊዎች የተገኙ የአጀንዳ ምክረ-ሀሳቦችን በአግባቡ በማደራጅትና በኮሚሽኑ ምክር ቤት በማፅደቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስረክቧል። ኮሚሽኑ በ284 ገፆች የተቀነበበ፣81 እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የቀረቡ ምክረሀሳቦችንና 400 ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ የኦሮሞን ህዝብ ክብር ፣ታላቅነት እና ለሃገር ያለውን ፍቅር በድምቀት ያሳየ ሆኖ ተጠናቅቋል አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በድምቀት መጠናቀቁን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፥ በዓሉ የኦሮሞን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ጉዳይ ግንኙነት ታሪክ ውስጥ ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውን ከቀጣናዊ እና ዓለም አቀፍ እውነታዎች ጋር እያጣጣሙ መጓዛቸው የህልውናና የዕድገት መሠረት ነው። የመደመር ፍልስፍናን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ አድርጎ ሾሟል። ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መኃላ በመፈጸም ስራ ጀምረዋል። ...