(ኤፍ ኤም ሲ) በዘመናዊው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ እና ጂኦ-ፖለቲካዊ ውድድር ውስጥ የሀገራት ጥንካሬና አካባቢያዊ ተጽዕኖ የሚወሰነው በወታደራዊ አቅም ብቻ ሳይሆን በጠንካራ ኢኮኖሚያዊ መዋቅር፣ ራስን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 701 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ወደ ሀገራቸው ከገቡት ተመላሾች መካከል 26 ህጻናት ሲሆኑ እድሜያቸው ከ18 ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአዲሱ መንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል። 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ 42 የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ 10 ሺህ 438 ዕጩዎች እንዲሁም ከ54 ሚሊየን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ጠላቶቿ የደገሱላትን የጥፋት ድግስ በጽናት እየመከተች የልማትና የሰላም ጉዞዋን በፅናጽ አስቀጥላለች። ባለፉት ዓመታት ሀገሪቱን ለማፍረስና አንድነቷን ለመበተን በርካታ የተቀናጁ ሴራዎችና ቢሞከሩም፣ በህዝቡና በመንግሥት ጠንካራ አንድነትና ጽናት ጥረቶቹን ማክሸፍ ችላለች። የሀገር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የተተገበረው የ”መደመር” ፍልስፍና ዋና ዋና ግቦች አንዱ የመንግሥትን የአገልግሎት አሰጣጥን ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ እና ግልጽ ማድረግ ነው። የመንግሥት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ታላቅ ሃገር ህልውና፣ ክብር እና ብሔራዊ ጥቅም የሚወሰነው የዳር ድንበሯን ደህንነት ሌሊትና ቀን ሳይተኛ በሚጠብቅ፣ ታሪክ ሰሪና ታሪክ አዳሽ በሆነ ኃያል ሠራዊት ነው። ህዳር ...
(ኤፍ ኤም ሲ)38 ሺህ የሚሆኑ ዜጎች የኢንቨስትመንት አካውንት ከፍተው በንቃት እየተገበያዩ ይገኛሉ አሉ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃና ተኸልቁ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አንዳንድ ታሪኮች በተፈጸሙበት ቀን አያልቁም። አንዳንድ ድሎችም በተደረገው ጦርነት ውስጥ ተወስነው አይቀሩም። የአንድ ትውልድ ድል ለሌላ ትውልድ ራዕይ ይሆናል። የአንድ ትውልድ መስዋዕትነት ለሌላው ትውልድ የመነሻ መሠረት ይሆናል። ዓድዋም እንዲሁ ነው። ዓድዋ… ዓድዋን ዛሬ የምናስበው እንደ 1888 ዓ.
(ኤፍ ኤም ሲ) ግብፅ የኢትዮጵያን ልማት እና ሰላም አጥብቀው ከማይሹ ሀገራት ግንባር ቀደሟ ናት፡፡ ግብፅ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት የሚያስብላት በርካታ ምክንያቶች አሉ። በታሪክ ወደ ኋላ መለስ ብለን ብንመረምር ኢትዮጵያ ላይ የተነሱ የህልውና ፈተናዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የግብፅ የስውርና ግልፅ እጆች አሉባቸው፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ህገወጡ የህወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ለተጨማሪ ጦርነት ራሱን ለማዘጋጀት እንደ ጊዜ መግዣ ሲጠቀምበት ነበር አሉ አብረሃም በላይ (ዶ/ር)። አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባደረጉት ቆይታ፤ የፌደራል መንግሥት ለክልሉ ህዝብ እረፍት ለመስጠት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በወሰን ድንበር ብቻ የምትታጠር፤ የቆዳ ስፋት ወይም በካርታ ላይ የምትቀመጥ ምልክት ብቻ አይደለችም። ሀገር በሕዝቦቿ የጋራ ሕሊና፣ በመደጋገፍ፣ በተጋሩት ታሪክና ወደፊት አብሮ ለመኖር ባላቸው የማይወላውል የጋራ ቃል ኪዳን ላይ የምትቆም ሕያው አካል ነች። የሰው ልጅ በታሪኩ እንደተገነዘበው፣ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊነት ሲነኩት የሚፋጅ፣ ሲገፉት የሚጸና ተራራ ነው። የታሪክ ማህደርን ቢገልጡ የዚህችን ሀገር ክብር ረግጦ ያለፈ፣ ማንነቷንም አሸንፎ የተሻገረ ኃይል የለም። ይህ የአይበገሬነት ምሥጢር ዛሬም በደምና በአጥንት ቃል ኪዳን ታትሞ፣ ከምድር እስከ አየር የሀገሪቱን ሉዓላዊነት በአስተማማኝ ሁኔታ ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results