ሰኞ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎቹን መርጦ ሥራውን ሲጀምር፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፓርቲያቸው ተሰይመዋል፡፡ የአስፈጻሚው የመንግሥት አካል ተሿሚዎችም ...
(ዶ/ር) የባንካቸውን የቀጣይ ዓመታት ዕቅድ አስመልክተው በሁለተኛው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ ይፋ እንዳደረጉት፣ ጠንካራ ባንኮች እንዲፈጠሩ የባንኮች ውህደትና ግዥ ትኩረት የሰጠበት ጉዳይ ነው ...
(ከጥቅምት እስከ ጥር ባለው ጊዜ) የመሬት መንሸራተትና ናዳ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ኢትዮጵያና ኦሮሚያን ጨምሮ በአምስት ክልሎች ሊከሰት እንደሚችል፣ የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽን ...
በራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ወጪያቸውን ሸፍነው መማር ለማይችሉ ተማሪዎች የበጀት ድጋፍ እንዲደረግ የሚደነግግ፣ የመንግሥት ብሎክ ግራንት አፈጻጸም ደንብ ቁጥር 594/2018 መተግበር ጀመረ። ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተመረጡ የመንግሥት ተቋማትን፣ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን (SOEs) እና የሕዝብ ፈንድ አሰባሳቢ አካላት ለሚያካሂዷቸው ፕሮጀክቶች፣ የወለድ ነፃ የፋይናንስ አማራጮችን ...
የሊቢያውን አል አህሊ ትሪፖሊ በሜዳውና በደጋፊው ፊት የመልሱን ጨዋታ በድሬዳዋ ስታዲየም እንደሚያከናውን ሲጠበቅ የነበረው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ፣ በክልሉ በተፈጠረው ችግር ምክንያት ...
"ፍጹም ነው እምነቴ፡ ቀይ ሽብር የከፍተኛ 15 እውነተኛ ታሪክ" በሚል ርዕስ ለአማርኛ አንባቢዎች ተበርክቶ የነበረው የነሲቡ ስብሐት (አሉላ) ታሪካዊ መጽሐፍ "RESOLUTE: The True ...
አገርን እየመራህ ያለህ መንግሥት ሆይ እስከ ዛሬ የሄዳችሁበትን የሰላም ጥረትና ድርድር እንደ አንድ አገሩን እንደሚወድ አደራ ተቀባይ ወጣት እያመሠገንኩ፣ አሁን ግን ለአዲሱ ትውልድ አንድ የመጨረሻ ...
(የሽያጭ መመዝገቢያ)ተደራሽነትን አሁን ካለበት26,000 በአሥር ዕጥፍ በማሳደግ 200 ሺሕ ለማድረስ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ። በዲጂታል የክፍያ ሥርዓቶች ከዓለም ቀዳሚ እንደሆነ የሚገልጸው ቪዛ ...
ጥሩ ነበር ግን ...? ግን ምን? ስለ ሰውዬው የተነገሩት ነገሮች አስገርመውኛል። ምን ተነገረ? ስለ ፈጸሟቸው ተግባራት። የፈጸሟቸው ተግባራት ተነገሩ? ተነገሩ ብቻ? እ...? ተዘረዘሩ ነው የሚባለው ...
በኢትዮጵያ ተመዝግበው ከሚንቀሳቀሱ እያንዳንዱ ኩባንያዎች ጀርባ ያሉ ከአምስት በመቶ ጀምሮ ድርሻ ያላቸው ባለሀብቶች፣ ትክክለኛ ባለቤቶች ወይም ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ የባለቤትነት ድርሻ ይዘው የቆዩ ወይም በንብረት የመጠቀምና የመጋራት መብት ያላቸው ...
‹‹በተያዘው ዓመት የኢትዮጵያን አስተማማኝ የባህር በር ጥያቄ በሰላማዊ መንገድና በሰጥቶ መቀበል መርህ ዕውን እንዲሆን ጥረት እናደርጋለን፤›› ሲሉ፣ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ 123 የፌደሬሽን ምክር ቤት አባላትና 490 ሕዝብ ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results