AMN – መስከረም 26/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የመደመር መንግሥት ምስረታ እና ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዳግም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መሰየማቸውን አስመልክቶ የደስታ እና ...
AMN- መስከረም 26/2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ በ2011 ዓ.ም ከነበረው 335 ሚሊዮን ኩንታል ዓመታዊ የሰብል ምርት በ2018 ዓ.ም ወደ 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ኩንታል ማደጉንና የ1 ቢሊዮን ኩንታል ...
AMN- መስከረም 26/2019 ዓ.ም የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ኢትዮጵያን ለሁለተኛ የሥራ ዘመን ለመምራት ዳግም በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽ ...
AMN- መስከረም 25/2019 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ...
AMN- መስከረም 26/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ተጋርጠውባት የነበሩ ፈተናዎችን በፅናትና በስክነት በመሻገር፣ በሁለንተናዊ የልማትና የሰላም አዲስ ምዕራፍ ውስጥ በመግባት የታላቅነት ጉዞዋ ተፋጥኖ ...
AMN መስከረም 26/2019 አትሌት ትዕግስት አሰፋ የ2026 የዓለም አትሌቲክስ የዓመቱ ምርጥ ሴት አትሌት እጩዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች። የዓለም አትሌቲክስ በሁለቱም ጾታዎች በተመሳሳይ 10 ...
AMN መስከረም 25 ቀን /2019 ዓ.ም አዲስ የተሾሙት የቢሮ ኃላፊ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ አቶ ጥላሁን ከበደ ከቀድሞው በምክትል ከንቲባ ማዕረግ ጀማሉ ጀንበር (ዶ/ር) ኃላፊነቱን የተረከቡ ሲሆን ...
AMN – መስከረም 25/2019 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መንግስት ላለፉት አምስት ዓመታት ያከናወናቸው ሀገራዊ የሪፎርም ስራዎች እና የተመዘገቡ ትልልቅ ውጤቶች ሰው ተኮር የሆኑ እና ለህዝብ ተጠቃሚነት ቅድሚያ ...
AMN – መስከረም 25/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ የበርካታ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች፣ ሃይማኖቶች፣ ቋንቋዎች ባህሎችና ማንነቶች መገኛ ነች፡፡ የብዝሃነት ተምሳሌት የሆነችው ኢትዮጵያ መላው ህዝቦቿ ...
AMN መስከረም 25/ 2019 ዓ.ም የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ያካሄዳል። በቅርቡ የተካሄደውን ...
AMN- መስከረም 25/2019 ዓ.ም በቀጣዮቹ ዓመታት የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ዓለም አቀፍ ተጽዕኖዋን በሚያሳድግ መልኩ ይቃኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ በ7ኛው ...
AMN- መስከረም 25/2019 ዓ.ም ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ ለዚህ ያበቃን ፈጣሪያችንን እናመሠግናለን ብለዋል፡፡ መላው ሰላምና ልማት ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኳን ...