(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ መመረጣቸውን አስመልክቶ የደስታ እና የአጋርነት መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ጉባዔው አዲሱ የመንግሥት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር መንግሥት ሁሉንም አቅሞች እየተጠቀመ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ ዓመት የጋራ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ የሁለቱ ምክር ቤት ተመራጭ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ሁሉን አቀፍ የማህበረሰብ ተሳትፎ መንገድን በመከተሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጨባጭ ዕድገት እንደሚዘገብ አስችሏል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ ዓመት የጋራ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው÷ ወንድሜ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያን በሁለት ዙር ለመምራት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየምዎ እንኳን ደስ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የምክር ቤት አባላት የሕዝብን ሰላምና ደህንነት ማጽናት እንዲሁም ምርታማነትን ይበልጥ ማሳደግ ቀዳሚ ተግባራቸው ሊሆን ይገባል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የጋራ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ዛሬ የመደመር መንግሥት ምሥረታን ስናከብር ፕሬዚዳንቱ ላስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ምስጋናዬን አቀርባለሁ ብለዋል። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አሸናፊ እንጂ ተሸናፊ ዜጋ አይኖራትም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። የአዲሱ የመደመር መንግሥት ምሥረታና የ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በስብሰባው ላይ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። በስብሰባው አቶ አህመድ ሺዴን የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ አድርጎ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በዘመናዊው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ እና ጂኦ-ፖለቲካዊ ውድድር ውስጥ የሀገራት ጥንካሬና አካባቢያዊ ተጽዕኖ የሚወሰነው በወታደራዊ አቅም ብቻ ሳይሆን በጠንካራ ኢኮኖሚያዊ መዋቅር፣ ራስን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ከተሞች ከተማ የሚያስመስላቸውን መልክና አገልግሎት መላበስ ይገባቸዋል፡፡ ማህበረሰቡም የከተሜነትን የአኗኗር ባህልን መላበስ እንደሚገባው ይታመናል፡፡ የኮሪደር ልማት አካባቢን ውብና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህም ምክር ቤቱ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአዲሱ የመደመር መንግሥት ምሥረታ እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ፕሬዚዳንት ታዬ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results