ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን ...
የደቡብ ሱዳን መንግሥት በሀገሪቱ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ የታሰሩ ባለሥልጣናትን እንዲፈታ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን ...
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ መድረሱን ይገልጻል፡፡ የዋጋ ንረቱ ...
በኦሮሚያ ክልል ፈንታሌ ወረዳ በመሬት መንቀጥቀጥ የተፈናቀሉ አርብቶ ዐደሮች፣ በድርቅ ምክንያት ችግር ላይ እንደኾኑ ተናግረዋል። ከፈንታሌ ተራራ አቅራቢያ ...
በየካቲት ወር 2016 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉን የክሪፕቶ ከረንሲ መገበያያ ዓይነቶች መካከል አንዱ የኾነውን የቢትኮይን ማይኒንግ ወይም በግርድፍ ትርጉሙ ...
በትግራይ ክልል ሰሓርቲ በተባለች ወረዳ የአንድ ቀበሌ አስተዳዳሪ ማኅተም በኃይል ነጥቀዋል የተባሉ የፀጥታ አባላት ወሰዱት በተባለ ርምጃ 17 ሰዎች ...
ቻድ በቦኮ ሃራም ነውጠኞች ላይ ለአራት ወራት ባደረገችው ዘመቻ 300 የሚጠጉ አባላቱን መግደሏን አስታውቀች፡፡ ትላንት ማክሰኞ መጠናቀቁ በተገለጸው ዘመቻ 27 ...
ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ ሁለት የክልሉ ዳኞች፦ የሞያ ነጻነት ማጣት፣ የደመወዝ ማነስና የደኅንነት ስጋት ሥራቸውን በፈቃዳቸው ለመልቀቃቸው ገፊ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results