AMN- መስከረም 27/2019 ዓ.ም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አዲስ አፈ ጉባኤ በመሆን የተመረጡት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከቀድሞው የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋር የሥራ ርክክብ አከናውነዋል። በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት አዲሷ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል፣ ምክር ቤቱ ቀደም ሲል ...
AMN- መስከረም 27/2019 ዓ.ም በኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም የተለያዩ ሳይቶች በጋራ ኤሌክትሪክ ይጠቀሙ ለነበሩ ከ30 ሺህ በላይ አባወራዎች የነጠላ ፌዝ ስማርት ቆጣሪ ገጠማ መከናወኑን የኢትዮጵያ ...
AMN- መስከረም 27/2019 ዓ.ም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በትብብር ሊሰሩባቸው በሚችሏቸው የሁለትዮሽ ትብብር መስኮች ዙሪያ ከናይጄሪያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ...
AMN- መስከረም 27/2019 ዓ.ም 7ኛው የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ልዩ ስብሰባው በፌደራል መንግስት አስፈጻሚ አካላት ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር ለመወሰን ...
AMN- መስከረም 27/2019 ዓ.ም በሁሉም ዘርፍ ተወዳዳሪና ብቁ ዜጎችን ለማፍራት የሚያስችሉ የስፖርት መሠረተ ልማቶች በስፋትና በጥራት እየተገነቡ ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ...
AMN-መስከረም 26/2019 ዓ.ም ከፖርቹጋሉ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆርጌ ጄሱስ ጋር በፈጠረው አለመግባባት ትልቅ መነጋገሪያ የነበረው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጥሪ ከደረሰው ወደ ብሔራዊ ቡድኑ ...
AMN መስከረም 26/2019 አትሌት ትዕግስት አሰፋ የ2026 የዓለም አትሌቲክስ የዓመቱ ምርጥ ሴት አትሌት እጩዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች። የዓለም አትሌቲክስ በሁለቱም ጾታዎች በተመሳሳይ 10 ...
AMN – መስከረም 26/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የመደመር መንግሥት ምስረታ እና ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዳግም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መሰየማቸውን አስመልክቶ የደስታ እና ...
AMN- መስከረም 26/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ በውጫዊና ውስጣዊ ጫናዎች ውስጥም ሆና የኢኮኖሚ እድገቷን ማስቀጠሏን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች እና ፌዴሬሽን ምክር ...
AMN – መስከረም 26/2019 ዓ.ም ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፤ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ በመገኘት የመንግሥትን የትኩረት አቅጣጫን ይፋ አድርገዋል። ...
AMN- መስከረም 26/2019 ዓ.ም የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ኢትዮጵያን ለሁለተኛ የሥራ ዘመን ለመምራት ዳግም በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽ ...
AMN- መስከረም 26/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ተጋርጠውባት የነበሩ ፈተናዎችን በፅናትና በስክነት በመሻገር፣ በሁለንተናዊ የልማትና የሰላም አዲስ ምዕራፍ ውስጥ በመግባት የታላቅነት ጉዞዋ ተፋጥኖ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results