AMN – መስከረም 26/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የመደመር መንግሥት ምስረታ እና ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዳግም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መሰየማቸውን አስመልክቶ የደስታ እና ...
AMN- መስከረም 26/2019 ዓ.ም የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ኢትዮጵያን ለሁለተኛ የሥራ ዘመን ለመምራት ዳግም በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽ ...
AMN- መስከረም 26/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ተጋርጠውባት የነበሩ ፈተናዎችን በፅናትና በስክነት በመሻገር፣ በሁለንተናዊ የልማትና የሰላም አዲስ ምዕራፍ ውስጥ በመግባት የታላቅነት ጉዞዋ ተፋጥኖ ...
AMN- መስከረም 26/2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ በ2011 ዓ.ም ከነበረው 335 ሚሊዮን ኩንታል ዓመታዊ የሰብል ምርት በ2018 ዓ.ም ወደ 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ኩንታል ማደጉንና የ1 ቢሊዮን ኩንታል ...
AMN መስከረም 26/2019 አትሌት ትዕግስት አሰፋ የ2026 የዓለም አትሌቲክስ የዓመቱ ምርጥ ሴት አትሌት እጩዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች። የዓለም አትሌቲክስ በሁለቱም ጾታዎች በተመሳሳይ 10 ...
AMN መስከረም 25 ቀን /2019 ዓ.ም አዲስ የተሾሙት የቢሮ ኃላፊ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ አቶ ጥላሁን ከበደ ከቀድሞው በምክትል ከንቲባ ማዕረግ ጀማሉ ጀንበር (ዶ/ር) ኃላፊነቱን የተረከቡ ሲሆን ...
AMN – መስከረም 25/2019 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መንግስት ላለፉት አምስት ዓመታት ያከናወናቸው ሀገራዊ የሪፎርም ስራዎች እና የተመዘገቡ ትልልቅ ውጤቶች ሰው ተኮር የሆኑ እና ለህዝብ ተጠቃሚነት ቅድሚያ ...
AMN- መስከረም 25/2019 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ...
AMN – መስከረም 25/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ የበርካታ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች፣ ሃይማኖቶች፣ ቋንቋዎች ባህሎችና ማንነቶች መገኛ ነች፡፡ የብዝሃነት ተምሳሌት የሆነችው ኢትዮጵያ መላው ህዝቦቿ ...
AMN መስከረም 25/ 2019 ዓ.ም የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ያካሄዳል። በቅርቡ የተካሄደውን ...
AMN – መስከረም 26/2019 ዓ.ም ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፤ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ በመገኘት የመንግሥትን የትኩረት አቅጣጫን ይፋ አድርገዋል። ...
AMN- መስከረም 26/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ በውጫዊና ውስጣዊ ጫናዎች ውስጥም ሆና የኢኮኖሚ እድገቷን ማስቀጠሏን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች እና ፌዴሬሽን ምክር ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results