(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በሚገነባው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዝግጅትና ቀጣይ የትግበራ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ኮሚሽነር አብረሃም በላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፖርቹጋል ከዴንማርክ ጋር ከምታደርገው የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ በፊት የብሔራዊ ቡድኑን ካምፕ ለቅቆ በመውጣት መነጋገሪያ ሆኖ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የጃማይካ ጠቅላይ ሚኒስትር አንድሪው ሆልነስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ሀገራቸው ጃማይካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ታሪካዊ ወዳጅነት እና ትስስር ትልቅ ዋጋ እንደምትሰጠው ገልጸዋል፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ከሶቪየት ህብረት ዘመን የኬጂቢ የደህንነት ሥራ ጀምሮ እስከ ክሬምሊን ከፍተኛ ሥልጣን የደረሱት ፑቲን ከሩብ ምዕተ ዓመት በላይ በሩሲያ ፖለቲካ ማዕከል ውስጥ የዘለቁ መሪ ናቸው። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ረቂቅ አዋጁን ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባው ነው ያፀደቀው፡፡ ረቂቅ አዋጁ ሰፊ ጥናት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የትኬት ዋጋ ጭማሪው ፍትሃዊ ነው አሉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ፡፡ አቶ ክፍሌ ሰይፈ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት ሊግ ካምፓኒው የስታድየም መግቢያ የዋጋ ማሻሻያ ያደረገው በክለቦቹ ፍላጎት ነው፡፡ አክሲዮን ማህበሩ ገቢውን ለማሳደግ ነው የዋጋ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ከባሕር በር ነጥሎ ማቆየት አይቻልም ሲሉ የቀድሞ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ተናገሩ። ኢትዮጵያ ባሕር በር እንድታጣ የተደረገው ምንም አይነት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ድምጻዊው በዜማው እንዳንጎራጎረው ኢትዮጵያ ለጠላቶቿ ሁልጊዜም የማትገመት፣ የውድቀት ሳይሆን የመነሳትና የድል ታሪክ ብቻ ያላት ድንቅ ሀገር ናት። ደከመች ሲሏት የምትጠነክር፣ ወደቀች ሲሏት ደግሞ በበለጠ ግርማ የምትነሳ ተዓምረኛ ምድር ናት። በታሪኳ ሁሉ ጠላቶቿ ሊጥሏት፣ ሊበታትኗትና በውስጥ ተንኮል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየማቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለፉት ዓመታት ለአዲስ አበባ ከተማ ሁለንተናዊ ልማት በትጋትና በቁርጠኝነት ላገለገሉ አመራሮች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን በአቅራቢያቸው ለሚገኝ የመከላከያ ሠራዊት አሃድ በማስረከብ ወደ ተሃድሶ ማዕከል እንዲገቡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ለተወሰኑ ግለሰቦችና ጽንፈኞች ተብሎ የትግራይ ወጣት በጭፍን አላስፈላጊ ዋጋ መክፈል የለበትም አሉ የብሔራዊ ተሃድሶ ምክትል ኮሚሽነር ብ/ጄ ደርቤ መኩሪያው፡፡ ብ/ጄኔራል ደርቤ በሰጡት መግለጫ ÷ የሰላም ጥሪ ተቀብለው ለሚመጡ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና በመስጠት ወደ መደበኛ ሕይወት ለማስገባት ...