(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር መንግሥት ሁሉንም አቅሞች እየተጠቀመ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ ዓመት የጋራ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ የሁለቱ ምክር ቤት ተመራጭ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ሁሉን አቀፍ የማህበረሰብ ተሳትፎ መንገድን በመከተሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጨባጭ ዕድገት እንደሚዘገብ አስችሏል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ ዓመት የጋራ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ መመረጣቸውን አስመልክቶ የደስታ እና የአጋርነት መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ጉባዔው አዲሱ የመንግሥት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው÷ ወንድሜ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያን በሁለት ዙር ለመምራት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየምዎ እንኳን ደስ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የምክር ቤት አባላት የሕዝብን ሰላምና ደህንነት ማጽናት እንዲሁም ምርታማነትን ይበልጥ ማሳደግ ቀዳሚ ተግባራቸው ሊሆን ይገባል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የጋራ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ዛሬ የመደመር መንግሥት ምሥረታን ስናከብር ፕሬዚዳንቱ ላስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ምስጋናዬን አቀርባለሁ ብለዋል። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ርዕይ በሚያስብ አእምሮ እና በሚሠሩ እጆች ሲመራ ይሰምራል፣ ይጸናልም አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፥ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አሸናፊ እንጂ ተሸናፊ ዜጋ አይኖራትም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። የአዲሱ የመደመር መንግሥት ምሥረታና የ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በስብሰባው ላይ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሰይሟል። 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። በስብሰባው ወ/ሮ አየለች እሸቴን የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ በሙሉ ድምጽ ሰይሟል፡፡ ወ/ሮ አየለች እሸቴ ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። በስብሰባው አቶ አህመድ ሺዴን የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ አድርጎ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አቶ ደስታ ሌዳሞን ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ መርጧል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። #ኢትዮጵያ #ትልቅሀገር #ትልቅሕዝብ #ታላቅርዕይ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results